mirage
Recently added
DSpace Repository
Login
UOG Instituional Repository Home
→
College of Social Science and the Humanities
→
Amharic
→
Thesis
→
Recent submissions
JavaScript is disabled for your browser. Some features of this site may not work without it.
Thesis: Recent submissions
Now showing items 1-20 of 201
Next Page
ልዕለግንዛቤ የማንበብ ብልሃቶች አጠቃቀም ከማንበብ አመለካከትና ከአንብቦ መረዳት ችሎታ ጋር ያላቸው ተዛምዶ፤ በቆላድባ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት ዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች መነሻነት (በተግባራዊ ስነልሳን አማርኛን ማስተማር ለሁለተኛ ዲግሪ በከፊል ማሟያነት የቀረበ ጥናት)
ግንቢቱ ዲበኩሉ
(
2010-05-13
)
የማንበብ አመሇካከትና አንብቦ የመረዲት ችልታ መካከሌ ያሇውን ተዛምድ መመርመር
እንዲሌካቸው ጌትነት
(
2010-05-13
)
ከ2009-2011 ዓ.ም ለአስረኛ ክፍል ተማሪዎች የቀረቡ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሞዴል ፈተናዎች የይዘት ተገቢነት ፍተሻ
በቃሉ, ልዑል
(
uog
,
2012-06-05
)
የዚህ ጥናት አብይ ዓላማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅህፈት ቤትከ2009 ዓ.ም እስከ 2011 ዓ.ም ተዘጋጅተው ለአስረኛ ክፍል ተማሪዎች የቀረቡ የአማርኛ ቋንቋትምህርት ሞዴል ፈተናዎች የይዘት ተገቢነት ፍተሻ ላይ ያተኮረ ነበር፡፡ የጥናቱን ዋና አላማ ከግብለማድረስ አጥኝው ገላጭ ንድፍን የተጠቀመ ሲሆን መረጃ የሰበሰበው ...
በ11ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፅሐፍ ውስጥ የተካተቱት የንባብ ክሂልንለማስተማር የቀረቡ ምንባቦች ይዘት አቀራረብና አደረጃጀት ፍተሻ
ጠናጋሻው, ፍቅሬ
(
uog
,
2012-08-21
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በ2004 ዓመተ ምህረት በትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ እስከአሁን ድረስ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘውን የ11ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሐፍ የንባብ ክሂልን ለማስተማር የቀረቡትን ምንባቦች ይዘት አቀራረብና አደረጃጀት በመመርመር መፈተሸ ነው፤ ይህንን ዓላማ ለማሳካት የተመረጠው ገላጭ የምርምር ንድፍ ሲሆን ...
የአስረኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፃሕፍት ከመርሃ ትምህርቱ ጋር ያላቸውን ዝምድና ፍተሻ
ጫኔ, በልስቲ
(
uog
,
2013-09-18
)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ በ2004 ዓ.ም በአንደኛ እትም ታትመው በአሁኑ ወቅት ሥራ ላይ ያሉትን የአስረኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፃሕፍት እና መርሀ ትምህርቱ ያላቸውን ዝምድና በመፈተሽ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ የጥናቱን ዋና አላማ ከግብ ለማድረስ አጥኚው በሰነድ ፍተሻ በአስረኛ ክፍል በአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፃሕፍት እና በመርሃ ትምህርቱ ...
በአማርኛ ቋንቋ በመምህራን ክፌሌ ውስጥ ተዘጋጅቶ የሚቀርቡ የማጠቃሇያ ሞዳሌ ፇተና ጥያቄዎች የይዘት ተገቢነታቸው ከመርሀ-ትምህርቱና ከፇተና መርህ አንጻር መዘጋጀታቸውን መፇተሽ፡፡
ዘርፈ, ዯጀኔ
(
uog
,
2013-06-21
)
የዚህ ጥናት ዋና ዒሊማ በከፊ ዞን በአዱዮ ወረዲ በሚገኙ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤቶች ሇአሥረኛ ክፌሌ በአማርኛ ቋንቋ መምህራን በት/ቤት ውስጥ ተዘጋጅቶ የሚቀርቡ የማጠቃሇያ ሞዳሌ ፇተና ጥያቄዎች ይዘት የይዘት ተገቢነት ከመርሀ ትምህርቱ እና ከፇተና መርህ አንፃር መዘጋጀቱን መፇተሽ ነበር፡፡ ይህን ዒሊማ ከግቡ ሇማዴረስ ከተተኳሪው ት/ቤቶች ...
የዘጠነኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማዲመጥ ክሂሌ ትምህርት አተገባበር እና ተግዲሮቶች ፌተሻ
አበረ, ሀረገወይን
(
uog
,
2013-09-09
)
የዚህ ጥናት ዋና አሊማ በዲባት አጠቃሊይ እና በወቅን ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የ9 ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማዲመጥ ክሂሌ አተገባበር እና ተግዲሮቶችን መመርመር ነበር። ሇዚህም የዲባት አጠቃሊይ እና የወቅን ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የዘጠነኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን እና የተመረጡ ተማሪዎች በመረጃ ሰጭነት ተሳትፇዋሌ። ተማሪዎች ...
ችግር ፈቺ የማስተማሪያ ዘዴ የተማሪዎችን የመጻፍ ክሂል ሇማሻሻል ያሇው አስተዋጽኦ (በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የተካሄዯ ከፊል ሙከራዊ ጥናት)
ማሬ አሰፋ
(
2011-06-10
)
የማኅበራዊና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ የኢትዮጵያ ቋንቋ (ዎች)ና ስነጽሑፍ-አማርኛ ትምህርት ክፍል የድኅረ-ምረቃ መረሐ-ግብር
አማረ መላኩ
(
2010-02-13
)
በትብብር መማር በተማሪዎች የመፃፍ ክሂል ችሎታና ፍላጎት ላይ ያለው ሚና፤ /በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት/
ያሬድ ገበየ
(
2010-05-16
)
‹‹አእምሯዊ የመማር ብልሃቶችን በግልፅ ማስተማር አንብቦ የመረዳት ችሎታን በማጎልበት ረገድ ያለው አስተዋጽኦበአምባጊዮርጊስ አንደኛ ደረጃና ሙሉ ሳይክል ትምህርት ቤት በ7ኛ ክፍል ተተኳሪነት፡፡››
ፈጠነ, ባንቻምላክ
(
uog
,
2013-09-05
)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ በአዕምሯዊ ማንበብን የመማር ብልሃት አንብቦ የመረዳት ችሎታን በማጎልበት ረገድ ለተማሪዎች በግልፅ በማስተማር ያለውን ሚና ለመመርመር ነው፡፡የጥናቱ ተሳታፊዎች በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትየሚገኙ የ2012 ዓ.ም የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች የነበሩ 60 ወንድ እና 60 ሴት በድምሩ 120 ተማሪዎች ሲሆኑ ጥናቱ መሰረት ያደረገውም ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የቃላት መማር ብልሃት አጠቃቀም ፣ የቋንቋ መማር ስልት ምርጫ እና የቃላት እውቀት ተዛምዶ ጾታ ተኮር ጥናት፤ (በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት)
ተሾመ, በአስማረች
(
uog
,
2021-02-21
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የቃላት መማር ብልሃት አጠቃቀም ፣ የቋንቋ መማር ስልት ምርጫ እና የቃላት እውቀት ተዛምዶ ከጾታ አንጻር መፈተሽ ነው፡፡ ጥናቱ ተዛምዷዊ ንድፍን ተከትሏል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በመተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በ2012 ዓ.ም በዘጠነኛ ክፍል ተመዝግበው በመከታተል ላይ የነበሩ ...
አማርኛ እንደ አፍ መፍቻ ቋንቋ በሚል ተሻሽሎ በቀረቡት የአምስተኛ እና የስድስተኛ ክፍል መማሪያ መጻህፍት ውስጥ የተካተቱ የቃላት ትምህርት ይዘቶች አደረጃጀትና አቀራረብ ግምገማ
መንግስቱ, ንጉሴ
(
uog
,
2021-09-24
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የመጀመሪያ ደረጃ ሁለተኛ እርከን የአማርኛ እንደ አፍ መፍቻ ቋንቋ በሚል ተሻሽሎ በቀረቡት የ5ኛ እና የ6ኛ ክፍል የአማርኛ መማሪያ መጻህፍት ውስጥ የቃላት ትምህርት ይዘት አደረጃጀትና አቀራረብ በመመርመር የትምህርቱን ጠንካራና ደካማ ጎን በመለየት እንዲሁም ደካማ ጎኖቹ ስለሚጠናከሩበት መንገድ አስተያየት መሰንዘር ነው፡፡ ...
የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በተማሪዎቻቸው የድርሰት ጽሁፍ መልመጃ ላይ የሚሰጡት ጽሁፋዊና ቃላዊ እርማት ትንተና በ
መልካ, የሺ
(
uog
,
2012-08-26
)
የጥናቱ ዋና አላማ መምህራን በድርሰት መልመጃዎች ላይ የሚሰጡትን የጽሁፍና የቃል እርማት መተንተን ነው። ጥናቱ ገምጋሚ የአጠናን ንድፍን የተከተለ ሲሆን አይነታዊ የአጠናን ዘዴ ተግባር ላይ ውሏል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በጨና፣ ቁልሽና ሽሽንዳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2012 ዓ.ም ዘጠነኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ በማስተማር ላይ ያሉ አራት ...
የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በተማሪዎቻቸው የድርሰት ጽሁፍ መልመጃ ላይ የሚሰጡት ጽሁፋዊና ቃላዊ እርማት ትንተና
መልካ, የሺ
(
uog
,
2012-08-05
)
የጥናቱ ዋና አላማ መምህራን በድርሰት መልመጃዎች ላይ የሚሰጡትን የጽሁፍና የቃል እርማት መተንተን ነው። ጥናቱ ገምጋሚ የአጠናን ንድፍን የተከተለ ሲሆን አይነታዊ የአጠናን ዘዴ ተግባር ላይ ውሏል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በጨና፣ ቁልሽና ሽሽንዳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2012 ዓ.ም ዘጠነኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ በማስተማር ላይ ያሉ አራት ...
የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብር ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች አዳምጦ የመረዳት ችሎታ ፍተሻ፣ ጾታ ተኮር ንጽጽራዊ ጥናት
ጋሹ, ዘይባ
(
uog
,
2012-09-12
)
የጥናቱ ዋና ዓላማ በጉሃላ ኣጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል የሴትና የወንድ ተማሪዎች አዳምጦ የመረዳት ችሎታ ምን እንደሚመስል መፈተሽ ነው። የጥናቱ ተሳታፊዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ በለሳ ወረዳ በጉሀላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2012 ዓም የሚማሩ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው። በጥናቱ በአስር የመማሪያ ...
አማርኛ ቋንቋን በማስተማር ሂዯት ስነጽሐፊዊና ኢሥነጽሐፊዊ ውህዴ አሀድች የተማሪዎችን የአንብቦ መረዲት ችልታ እና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሻሻሌ ያሊቸው ተፅዕኖ፤ በአስረኛ ክፌሌ ተተኳሪነት
ካሳው, አሸናፉ
(
uog
,
2021-07-21
)
የጥናቱ ዋና ዓሊማ አማርኛ ቋንቋን በማስተማር ሂዯት ሥነጽሐፊዊና ኢሥነጽሐፊዊ ውህዴ አሀድች የተማሪዎችን የአንብቦ መረዲት ችልታ እና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሻሻሌ ያሊቸውን ተጽዕኖ መመርመር ነው፡፡ ዓሊማውን ሇማሳካትም ፌትነት መሰሌ የጥናት ንዴፌ ተግባራዊ ሆኗሌ፡፡ በመሆኑም ሇሙከራ የተሇዩ ሦስት ቡዴኖች እያንዲንዲቸው በስነጽሐፊዊ ቴክስቶች፣ ...
የአንብቦ መረዳት ችሎታና የማንበብ ተነሳሽነት ንፅፅር፤ፆታ ተኮር ጥናት
አንዳርጌ, ፍትፍቴ
(
uog
,
2013-09-12
)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ በ10ኛ ክፍል ሴትና ወንድ ተማሪዎች መካከል የአንብቦ መረዳት ችሎታና የማንበብ የተነሳሽነት ልዩነት መኖሩን ወይም አለመኖሩን መፈተሽ ነው፡፡ ተሳታፊዎች በመካነኢየሱስ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በ2012ዓ.ም ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ በዕጣ ንሞና የተመረጡ 100 የአስረኛ ክፍል (48 ወንድና ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርትተግባርተኮር የቋንቋ ማስተማር ዳ የተማሪዎችን የንግግር ክሂሌ ሇማሻሻሌ ያሇው አስተዋፅዖ፤ በአስረኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
አርጋው, በመሰረት
(
uog
,
2013-02-12
)
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ተግባር ተኮር የቋንቋ ማስተማር ዳ የተማሪዎችን የንግግር ክሂሌ ሇማሻሻሌ ያሇው አስተዋፅዖን መመርመር ነው፡፡የጥናቱ ንዴፍ ባሇሁሇት ቡዴን ፍትነታዊ ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄዯው በ2013 ዓ.ም በማዕከሊዊ ጎንዯር ዝን በዴኩሊርባ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ሲሆን ትምህርት ቤቱን በአመች ንሞና አመራረጥ ዳ ተመርጧሌ፡፡ ...
አማርኛ እንደአፍ መፍቻ ቋንቋ በተዘጋጁ የ6ኛ፣ የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሃፍት ውስጥ የተካተቱ ሥነጽሑፋዊ ይዘቶች አመራረጥ እና አደረጃጀት ፍተሻ
አድጎ, ፈንታየ
(
uog
,
2013-01-18
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የስድስተኛ፣ የሰባተኛና ስምንተኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሃፍት ውስጥ የተካተቱትን ስነጽሁፋዊ ይዘቶች አመራረጥና አደረጃጃት መፈተሽ ነው፡፡ በጥናቱም እነዚህን ክፍሎች በዓላማ ተኮር ናሙና በመምረጥ በሰነድ ፍተሻ አማካኝነት መረጃው ተሰብስቧል፡፡ የመረጃ መሰብሰቢያ መስፈርቶችም በአብዛኛው የላዛር(1993)እና ...
Now showing items 1-20 of 201
Next Page
Search in the Repository
Search in the Repository
This Collection
Advanced Search
Browse
All of DSpace
Communities & Collections
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
This Collection
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
My Account
Login
Register