Abstract:
የጥናቱ ዋና ዓሊማ አማርኛ ቋንቋን በማስተማር ሂዯት ሥነጽሐፊዊና ኢሥነጽሐፊዊ ውህዴ አሀድች
የተማሪዎችን የአንብቦ መረዲት ችልታ እና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሻሻሌ ያሊቸውን ተጽዕኖ
መመርመር ነው፡፡ ዓሊማውን ሇማሳካትም ፌትነት መሰሌ የጥናት ንዴፌ ተግባራዊ ሆኗሌ፡፡ በመሆኑም
ሇሙከራ የተሇዩ ሦስት ቡዴኖች እያንዲንዲቸው በስነጽሐፊዊ ቴክስቶች፣ ኢስነጽሐፊዊ ውህዴ አሀድችና
እየተተገበረ ባሇው የማንበብ ትምህርት አቀራረብ የአንብቦ መረዲት ትምህርትን በ6 ሳምንታት ሇ12
ክፌሇጊዛያት እንዱማሩ ተዯርጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎችም በአዱስመን አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ
ትምህርትቤት በ2013ዓ.ም በመማር ሊይ ከሚገኙ ሃያአምስት ምዴብ የአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎች ውስጥ
በአመች ንሞና ዳ የተመረጡ ሶስት ምዴቦች ናቸው፡፡ የተሳታፉዎቹን የአንብቦ መረዲት ችልታ
ሇመፇተሽ ቅዴመ እና ዴህረ ፇተና ተፇትነዋሌ፡፡ እንዱሁም የማንበብ ተነሳሽነታቸውን ሇመፇተሸ
ቅዴመ እና ዴህረ የጽሐፌ መጠይቅ እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ መረጃዎቹም በገሊጭ ስታትስቲክስ፣ በባዕዴ
ናሙና ሌይይት ትንተና እና በዲግም ሌኬት አኖቫ ስሌቶች ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ግኝቶች
እንዲመሊከቱትም በስነጽሐፊዊ ውህዴ አሀድች የተማሩት ተማሪዎች በኢስነጽሐፊዊ ውህዴ አሀድ