Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና አሊማ በዲባት አጠቃሊይ እና በወቅን ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የ9
ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማዲመጥ ክሂሌ አተገባበር እና ተግዲሮቶችን መመርመር
ነበር። ሇዚህም የዲባት አጠቃሊይ እና የወቅን ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የዘጠነኛ ክፌሌ
የአማርኛ ቋንቋ መምህራን እና የተመረጡ ተማሪዎች በመረጃ ሰጭነት ተሳትፇዋሌ።
ተማሪዎች በተራ የእጣ ንሞና መምህራን በጠቅሊይ ንሞና ተመርጠዋሌ። መረጃዎች
በዋናነት በክፌሌ ዉስጥ ምሌከታ እና በአጋዥነት በተማሪዎች እና በመምህራን የፁሁፌ
መጠይቅ ተሰብስበዋሌ። በጥናቱ የምንረዲው ቅዴመ ማዲመጥ ተግባር በመምህራን
የአተገባበር ዯረጃዉ በምሌከታ ከቀረቡት አስር ተግባራት ፣ ሇመምህራን ከቀረቡት ሰባት
የፁሁፌ መጠይቅ ፣ ሇተማሪዎች ከቀረቡት ስምንት ተግባራት ዝቅተኛ ሆኖ ተመዝግቧሌ።
የማዲመጥ ተግባር ጊዜ በመምህራን የአተገባበር ዯረጃው ከምሌከታ ከቀረቡት ስምንት
ተግባራት ፣ሇመምህራን ከቀረቡት ስምንት መጠይቅ፣ሇተማሪዎች ከቀረቡት ስምንት
ተግባራት ዝቅተኛ ሆኖ ተመዝግቧሌ። የዴህረ ማዲመጥ በመምህራን የአተገባበር ዯረጃው
በምሌከታ ከቀረቡት ሰባት ተግባራት፣ሇመምህራን ከቀረቡት ሰባት መጠይቅ ፣ሇተማሪዎች
ከቀረቡት ሰባት ተግባራት ዝቅተኛ ሆኖ ተመዝግቧሌ።በመምህራን የማዲመጥ ትምህርት
ተግባራት አተገባበር በሶስቱም ዯረጃዎች የተስተዋለት ተግዲሮቶች በገሊጭ የትንተና ስሌት
ተተንትነው ቀርበዋሌ። በመጨረሻም አጥኝዋ መምህራን የማዲመጥ ትምህርት አተገባበርን
በተመሇከተ በያከናዉኗቸዉ የተሻሇ ውጤት ሉያመጣ ይችሊሌ ያሇችው አስተያየት መምህራን
የሌምዴ ሌውውጥ በማዴረግ የቅዴመ ማዲመጥ ተግባራትን ሇማስተማር የሚያስችለ
ተግባራትን በአግባቡ መረዲት እና የመጠቀም ሌምዲቸውን ቢያዲብሩ፣ በማዲመጥ ተግባር
ጊዜ መምህራን በተሇመዯው የማስተማር ስሌት እና የመማሪያ መፅሀፌ ብቻ ትኩረት
ሰጥተው ከማስተማር ስሌጠና በመውሰዴ ቀዴመው የተሇያዩ ገሇፃዎችን፣ ውይይቶችን ፣
ስዕልችን በያዙ ተግባራት በማስተማር ተግዲሮቶችን ቢያቃሌለ። በዴህረ ማዲመጥ ተግባር
ጊዜ ሰፉ ምሊሽ የሚይዙ ተግባራትን ትእዛዝ በመስጠት በጥሌቀት ያዲመጡትን እንዱመሌሱ
ቢያዯርጉ። ሇሰሩት ተግባር አፊጣኝ ግበረመሌስ ቢሰጡ የሚለትን ሇአብነት ጠቁማሇች፡፡