mirage

የዘጠነኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማዲመጥ ክሂሌ ትምህርት አተገባበር እና ተግዲሮቶች ፌተሻ

DSpace Repository

Show simple item record

dc.contributor.author አበረ, ሀረገወይን
dc.date.accessioned 2021-02-23T07:20:54Z
dc.date.available 2021-02-23T07:20:54Z
dc.date.issued 2013-09-09
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/3301
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና አሊማ በዲባት አጠቃሊይ እና በወቅን ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የ9 ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማዲመጥ ክሂሌ አተገባበር እና ተግዲሮቶችን መመርመር ነበር። ሇዚህም የዲባት አጠቃሊይ እና የወቅን ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የዘጠነኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን እና የተመረጡ ተማሪዎች በመረጃ ሰጭነት ተሳትፇዋሌ። ተማሪዎች በተራ የእጣ ንሞና መምህራን በጠቅሊይ ንሞና ተመርጠዋሌ። መረጃዎች በዋናነት በክፌሌ ዉስጥ ምሌከታ እና በአጋዥነት በተማሪዎች እና በመምህራን የፁሁፌ መጠይቅ ተሰብስበዋሌ። በጥናቱ የምንረዲው ቅዴመ ማዲመጥ ተግባር በመምህራን የአተገባበር ዯረጃዉ በምሌከታ ከቀረቡት አስር ተግባራት ፣ ሇመምህራን ከቀረቡት ሰባት የፁሁፌ መጠይቅ ፣ ሇተማሪዎች ከቀረቡት ስምንት ተግባራት ዝቅተኛ ሆኖ ተመዝግቧሌ። የማዲመጥ ተግባር ጊዜ በመምህራን የአተገባበር ዯረጃው ከምሌከታ ከቀረቡት ስምንት ተግባራት ፣ሇመምህራን ከቀረቡት ስምንት መጠይቅ፣ሇተማሪዎች ከቀረቡት ስምንት ተግባራት ዝቅተኛ ሆኖ ተመዝግቧሌ። የዴህረ ማዲመጥ በመምህራን የአተገባበር ዯረጃው በምሌከታ ከቀረቡት ሰባት ተግባራት፣ሇመምህራን ከቀረቡት ሰባት መጠይቅ ፣ሇተማሪዎች ከቀረቡት ሰባት ተግባራት ዝቅተኛ ሆኖ ተመዝግቧሌ።በመምህራን የማዲመጥ ትምህርት ተግባራት አተገባበር በሶስቱም ዯረጃዎች የተስተዋለት ተግዲሮቶች በገሊጭ የትንተና ስሌት ተተንትነው ቀርበዋሌ። በመጨረሻም አጥኝዋ መምህራን የማዲመጥ ትምህርት አተገባበርን በተመሇከተ በያከናዉኗቸዉ የተሻሇ ውጤት ሉያመጣ ይችሊሌ ያሇችው አስተያየት መምህራን የሌምዴ ሌውውጥ በማዴረግ የቅዴመ ማዲመጥ ተግባራትን ሇማስተማር የሚያስችለ ተግባራትን በአግባቡ መረዲት እና የመጠቀም ሌምዲቸውን ቢያዲብሩ፣ በማዲመጥ ተግባር ጊዜ መምህራን በተሇመዯው የማስተማር ስሌት እና የመማሪያ መፅሀፌ ብቻ ትኩረት ሰጥተው ከማስተማር ስሌጠና በመውሰዴ ቀዴመው የተሇያዩ ገሇፃዎችን፣ ውይይቶችን ፣ ስዕልችን በያዙ ተግባራት በማስተማር ተግዲሮቶችን ቢያቃሌለ። በዴህረ ማዲመጥ ተግባር ጊዜ ሰፉ ምሊሽ የሚይዙ ተግባራትን ትእዛዝ በመስጠት በጥሌቀት ያዲመጡትን እንዱመሌሱ ቢያዯርጉ። ሇሰሩት ተግባር አፊጣኝ ግበረመሌስ ቢሰጡ የሚለትን ሇአብነት ጠቁማሇች፡፡ en_US
dc.description.sponsorship uog en_US
dc.language.iso other en_US
dc.publisher uog en_US
dc.relation.ispartofseries report;
dc.subject የዴህረ ማዲመጥ በመምህራን የአተገባበር ዯረጃው በምሌከታ ከቀረቡት ሰባት ተግባራት፣ሇመምህራን ከቀረቡት ሰባት መጠይቅ ፣ሇተማሪዎች en_US
dc.title የዘጠነኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማዲመጥ ክሂሌ ትምህርት አተገባበር እና ተግዲሮቶች ፌተሻ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search in the Repository


Advanced Search

Browse

My Account