አቡሃይ, ፊሲካ
(uog, 2013-02-22)
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ የሆነው በሰባተኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ የመፃፍ ክሂሌ አተገባበርና
ማስተማሪያ ብሌሃቶች አጠቃቀም መተንተን ነው፡፡ጥናቱም ገሊጭ የምርምር ንዴፍን ተግባር ሊይ
ያዋሇ ሲሆን፣ የተካሄዯውም በማዕከሊዊ ጎንዯር ዞን በምስራቅ በሇሳ ወረዲ በጓህሊ ከተማ በሚገኙ ሁሇት
የመንግስት አንዯኛ ዯረጃ ሙለ ሳይክሌ ትምህርት ቤቶች እና የሰባተኛ ...