mirage
Recently added
DSpace Repository
Login
UOG Instituional Repository Home
→
College of Social Science and the Humanities
→
Amharic
→
Thesis
→
Recent submissions
JavaScript is disabled for your browser. Some features of this site may not work without it.
Thesis: Recent submissions
Now showing items 41-60 of 201
Previous Page
Next Page
ስነፅሁፍ አማርኛ ትምህርት የድህረ ምረቃ መርሃ-ግብር ማስተማሪያነት መጠቀም ድርሰት የመጻፍ አስተዋጽኦ፣ በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
አስማማው, መንገሻ
(
uog
,
2013-03-13
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ስነጽሁፍን ለቋንቋ ማስተማሪያነት መጠቀም የተማሪዎችን ድርሰት የመጻፍ ችሎታን ለማሻሻል ያለውን አስተዋጽኦ መፈተሽ ነው፡፡ ዓላማውን ለማሳካትም መጠናዊ ምርምር ላይ የተመሰረተ ከፊል ሙከራዊ የጥናት ንድፍን ተግባራዊ አድርጓል፡፡ በአማራ ክልል፣ በምስራቅ ጎጃም ዞን፣ በሸበል በረንታ ወረዳ፣ በየዕድውኃ 2ኛ ደረጃ መሰናዶ ትምህርትቤት ...
የግሌና በመንግሰት ትምህርት ቤት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት የመጻፌ ችልታ ንፅፅራዊ ጥናት (በዘጠነኛ ክፌሇ፤ ተተኳሪነት)
ፌርዴሳ, በገሇታ
(
uog
,
2013-03-13
)
የዚህ ጥናታዊ ጽሁፌ ዋና ዓሊማ በግሌ እና በመንግስት ትምህርት ቤት የሚማሩ የዘጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ዴርሰት የመጻፌ ችልታቸውን በንፅፅር መፇተሽ እና የትኞቹ እንዯሚሻለ መሇየት ነው፡፡ ይህንንም ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ ጥናቱ የተከተሇው መጠናዊ ዘዳ ሲሆን ጥናቱ የተካሄዯው በኦሮሚያ ክሌሌ በሆሮ ጉደሩ ወሇጋ ዞን የሚገኙ በሏረቶ ሁሇተኛ ዯረጃ የመንግስት ...
የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሐፍ የማዳመጥና የመናገር ክሂሎች ውህዳዊ አቀራረብ ፍተሻ፤በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት
ታዯሰ, ሸጋው
(
uog
,
2013-03-13
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሐፍ የማዳመጥና የመናገር ክሂሎች ውህዳዊ አቀራረብን መፈተሸ ላይ ነው፡፡ ይህን ዓላማ ሇማሳካትም ሇሰነድ ፍተሻነት የቀረበው በዋናነት የዘጠነኛ ክፍል መማሪያ መጽሐፍ ሲሆን የማስተማሪያ መጽሐፉንና መርሀ ትምህርቱን ሇማየት ተሞክሯል፡፡ ይህ የክፍል ዯረጃ በአመች የንሞና ዘዴ የተመረጠ ነው፡፡ በመጨረሻም ...
ተማሪዎች ለአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያላቸው አመለካከትና የፈተና ውጤት ተዛምዶ፤ በ9ኛ ክፍል ተተኳሪነት
ዳባ, አበበ
(
uog
,
2013-03-13
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በአባይ ጮመን ወረዳ ውስጥ በሚገኙ ሦስት የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በክፍል ውስጥ የሚጠቀሙበት የማነቃቂያ ስልት አተገባበር፤አማርኛ ቋንቋን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ በሚማሩ ተማሪዎች ምን እንደሚመስል መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ የተመሰረተው አጠናን ...
እንደአፍመፍቻ ቋንቋ የ7ኛና 8ኛ ክፍልየአማርኛ መማሪያ መጽሃፍት ውስጥ የተካተቱ የአንብቦ መረዳት ጥያቄዎች አቀራረብና አደረጃጀት ግምገማጥናት
ታደሰ, አግማስ
(
uog
,
2012-08-13
)
ጥናቱ በዋናነት መሠረት አድርጎ የተነሳበት ዓላማ እንደአፍ መፍቻ ቋንቋበሚል በተዘጋጀው የ7ኛና 8ኛ ክፍል አማርኛ መማሪያ መጽሃፍት ውስጥ የተካተቱ የአንብቦ መረዳት ጥያቄዎች አደረጃጀትና አቀራረብን መመርመር ነው፡፡ ዓላማውን ለማሳካትም ዓይነታዊ የምርምር ንድፍን ተጠቅሟል፡፡ ለዚህ ጥናት መረጃ የተሠበሰበው በሰነድ ፍተሻ ሲሆን የ7ኛና 8ኛ ክፍልን ...
አማርኛ እንደአፍ መፍቻ ቋንቋ ሰባተኛ ክፍል የቃላት ትምህርት አተገባበር ፍተሻ (በሁለት ትምህርት ቤቶች ተተኳሪነት
ደባልቄ, አድኗል
(
uog
,
2013-02-13
)
የዚህ ጥናት አላማ በ2006ዓ.ም ታትሞ ስራ ላይ በዋለው የ7ኛ ክፍል አማርኛ እንደአፍ መፍቻ ቋንቋ የቃላት ትምህርት አተገባበር በሁለት ት/ቤቶች መፈተሽ ነው፡፡ በዚህ ፍተሻም መምህራን የቃላት ትምህርት ይዘቶችን እንዴት ተገበሯቸው? ዘዴዎችን በአግባቡ እንዳይተገበሩ ወይም እንዳያቀርቡ የሚያደርጉ ተላውጦዎች የትኞቹ ናቸው? ለሚሉ ጥያቄዎች መልስ ...
የሴትና የወንድ ተማሪዎች የመማር ምርጫ ከውጤት ጋር ያለው ተዛምዶ
በላይ, መውደድ
(
uog
,
2013-04-15
)
የጥናቱ ዋና አላማ በላይ ጋይንት ወርዳ በንፋስ መውጫ ሁለተኛ ድርጃ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፍል የሴትና የወንድ ተማሪዎች የመማር ምርጫ ከትምህርት ውጤት ጋር ያለውን ተዛምዶ መመርመር ነው፡፡ተጠኝዎቹም በ2012 ዓ.ም ትምህርታቸውን የሚከታተሉ 180 ወንድ 120 ሴት መደበኛ ተማሪዎች ናቸው፡፡የጥናቱ ተሳታፊዎች በቀላል እጣ ናሙና ተመርጠዋል፡፡ ...
የማንበብ ብልሃት አጠቃቀም ፣ የማንበብ ተነሳሽነትና የአንብቦ መረዳት ችሎታ ተዛምዶ በቆላድባ መሰናዶ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
ጎሃፅባህ, ይርጋ
(
uog
,
2013-06-13
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በተማሪዎች የማንበብ ብልሀቶች አጠቃቀም፣ የማንበብ ተነሳሽነትና የአንብቦ መረዳት ችሎታ ተዛምዶን መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ ተዛምዷዊ ስልትን ተከትሏል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ በቆላድባ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት በ2013 ዓ.ም በ10ኛ ...
በቸሃኛ ቋንቋ አፈ ፈት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ድርሰት ሲፅፉ የሚፈጽሟቸው ስህተቶች እና የስህተት ምንጮች ትንተና (በ10ኛ ክፍል ተተኳሪነት
በቃሉ, መልሠው
(
uog
,
2013-02-13
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ አፋቸውን በቸሃ ጉራጌኛ ቋንቋ የፈቱ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ድርሰት ሲፅፉ የሚፈፅሟቸውን ስህተቶች ትንተናና የስህተት ምንጮችን መለየት ነው፡፡ የዚህ ጥናት ንድፍ አፋቸውን በቸሃ ጉራጌኛ ቋንቋ የፈቱ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ድርሰት ሲፅፉ የሚፈፅሟቸውን ስህተቶች በመተንተንና የስህተት ምንጮችን ...
ጥያቄና መሌስ ዘዳ የአንብቦ መረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነትን ሇማሻሻሌ ያሇው አስተዋጽኦ፤ በአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
ተረፇ, መንግስቱ
(
uog
,
2013-03-02
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ ጥያቄና መሌስ ዘዳ የአንብቦ መረዲት ችልታ እና የማንበብ ተነሳሽነትን ሇማሻሻሌ ያሇውን አስተዎጽኦ መፇተሽ ነው፡፡ የጥናቱ ንዴፌ ከፉሌ ሙከራዊ የሁሇት ቡዴኖች ቅዴመ እና ዴህረ ትምህርት ፇተናና የጹሐፌ መጠይቅ ሲሆን፣ ጥናቱ ተግባራዊ የሆነው በአመቺ ናሙና በአይከሌ ከተማ በሚገኘው በሰራባ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ...
ዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የማንበብ ብልሃቶች፣ የማንበብ ተነሳሽነት እና የአንብቦ መረዳት ችሎታ ያላቸው ተዛምዶ
ለታ, መሰረት
(
uog
,
2013-02-13
)
የጥናቱ ዋና አላማ በወረኢሉ ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት የተማሪዎች የማንበብ ብልሃቶች፣ የማንበብ ተነሳሽነት እና የአንብቦ መረዳት ችሎታ ያላቸውን ተዛምዶ መፈተሽ ነበር፡፡ የጥናቱ ንድፍ ተዛምዷዊ ነው፡፡ ጥናቱ በ2013 ዓ.ም በመማር ላይ በሚገኙ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች በቀላል እጣ ናሙና ዘዴ ወንድ 79፣ ሴት 82፣ ድምር ...
አፋቸውን በጎፍኛ ቋንቋ የፈቱ ተማሪዎች በጽህፈት ጊዜ የሚፈጽሟቸው ሰዋሰዋዊ ስህተቶችና የስህተቶች ምንጭ ትንተና፤ በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት
ብርሃኑ, ፀዳለ
(
uog
,
2013-11-13
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ አፋቸውን በጎፍኛ ቋንቋ የፈቱ ተማሪዎች በጽሕፈት ጊዜ የሚፈጽሟቸውን ሰዋሰዋዊ ስህተቶችና የስህተቶች ምንጭ፤ በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት መፈተሽ ነው፡፡ ይህን ዓላማ ለማሳካትም ገላጭ የምርምር ስልት ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ ጥናቱ በአመች ንሞና ዘዴ በተመረጠ የበቶ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተካሄደ ነው፡፡ በ14 ...
(በዲባት ወረዲ በሚገኙ በመጀመሪያ ዯረጃ ሙለ ሳይክሌ ትምህርት ቤቶች ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍልች ተተኳሪነት)
ጌትነት, በማናላ
(
uog
,
2013-03-13
)
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በሰሜን ጎንዯር ዝን በዲባት ወረዲ የሚገኙ በመጀመሪያ ዯረጃ ሙለ ሳይክሌ ትምህርት ቤቶች ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍሌ ያለ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የትምህርት መርጃ መሳሪያ የአጠቃቀምን ዯረጃ ፍተሻ ነው። የትምህርት ቤቶች አመራረጥም በአመች፣ የመምህራን አመራረጥ ዯግሞ በግኝት ናሙና ዳዎች በመጠቀም ነው፡፡ አጥኚዋ ዋና ዓሊማዋን ...
ከ2009-2013 ዓ.ም በአማራ ትምህርት ቢሮ ተጋጅተው በተሰጡ የመጀመሪያ ዯረጃ ማጠናቀቂያ የአማርኛ ቋንቋ ክሌሌ አቀፌ ፇተናዎች ውስጥ የቀረቡ የሰዋስው ጥያቄዎች የይት ተገቢነትና አቀራረብ ግምገማ
ጫኔ, አማረ
(
uog
,
2014-08-15
)
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ከ2009-2013 ዓ.ም በአማራ ትምህርት ቢሮ ተጋጅተው በተሰጡ የመጀመሪያ ዯረጃ ማጠናቀቂያ የአማርኛ ቋንቋ ክሌሌ አቀፌ ፇተናዎች ውስጥ የቀረቡ የሰዋስው ጥያቄዎች የይት ተገቢነትና አቀራረብ መገምገም ነው፡፡ በመሆኑም ይህን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ አጥኝው አይነታዊና መጠናዊ (ቅይጥ) የምርምር አይነትን በመጠቀም በጥናቱ ...
የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማንበብ እና የመጻፍ ክሂልችን አቀናጅቶ የማስተማር አተገባበር እና ተግዲሮቶች ፍተሻ፤ በ11ኛ ክፍሌ መነሻነት
አምባው, አሇሙ
(
uog
,
2014-08-22
)
የጥናቱ ዋና ዓሊማ የ11ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማንበብ እና የመጻፍ ክሂልችን አቀናጅቶ ከማስተማር አንጻር እንዳት እየተገበሩት እና ተግዲሮቶቹ ምን እንዯሆኑ መመርመር ነው፡፡ የምርምር ጥያቄዎችን በተገቢው መንገዴ ሇመመሇሰም ጥናቱ ገሊጭ የጥናት ንዴፍን የተከተሇ ሲሆን የተሳታፊ መምህራን ናሙና አመራረጥ ስሌቱም ጠቅሊይ የንሞና ስሌት ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የመማር ስልቶች፣ የመጻፍ ብልሃቶች እና የመጻፍ ችሎታ ተዛምዶ፤ በስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
ሰፈፈ, አበቡ
(
uog
,
2014-08-13
)
የጥናቱ አቢይ ዓላማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የተማሪዎች የመማር ስልቶች፣ የመጻፍ ብልሃቶች እና የመጻፍ ችሎታ ተዛምዶን መመርመር ነበር፡፡ ይህንንም ዓላማ ከግብ ለማድረስ ተዛምዷዊ የጥናት ንድፍ ተግባራዊ ሆኗል፡፡ የጥናቱ ተተኳሪዎች በአመቺ የንሞና ዘዴ የተመረጡ በ2014ዓ.ም. በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ በተመረጡ ሦስት ...
በአማራ ክሌሌ የተዘጋጁ የ፩ኛ ዯረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ክሌሌ አቀፍ የአማርኛ ቋንቋ ፈተናዎች ውስጥ የቀረቡ የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች የይዘት ተገቢነት እና የአቀራረብ ግምገማ
ከፈሇው, ይሌማ
(
uog
,
2014-08-15
)
የዚህ ጥናት ዓሊማ በመማሪያ መጻሕፍቱ ውስጥ በተካተቱ አንብቦ የመረዲት ንዐሳን ይዘቶች እና በተተኳሪ ፈተናዎች ውስጥ የቀረቡ አንብቦ የመረዲት ጥያቄዎች መካከሌ ያሇውን ግንኙነት መገምገም ነው፡፡ ጥናቱ መጠናዊና ዓይነታዊ የአጠናን ዘዳን የተከተሇ ሲሆን ገምጋሚ የምርምር ንዴፍን መሰረት አዴርጎ ተሰናዴቷሌ፡፡ ጥናቱን እውን ሇማዴረግ የሰነዴ ፍተሻ ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ተማሪዎች ቋንቋውን ሇመማር ያሊቸው ፍሊጎትና የፈተና ወጤት ተዛምድ ፤ በዘጠነኛ ክፍሌ ተተኳሪነት
ባዬ, ክንዴዋ
(
uog
,
2015-01-15
)
የዚህ ጥናት ዋና አሊማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ተማሪዎች ቋንቋውን ሇመማር ያሊቸው ፍሊጎትና የፈተና ወጤት ተዛምድ መመርመር ነበር፡፡ጥናቱ መጠናዊ የምርምር አይነትና ተዛምዶዊ ንዴፍን የተከተሇ ነው ፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በመቅዯሊ ወረዲ በመቅዯሊ፣ በዯብረ ዘይትና በኮሬብ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በ2014 ዓ.ም በዘጠነኛ ክፍሌ ትምህርታቸውን ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የመጻፍ ክሂል አመለካከት፣ የመጻፍ ግለብቃት ስሜትና የመጻፍ ችሎታ ተዛምዶ በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
ባይሳሳሁ, መሊሽ
(
uog
,
2015-09-15
)
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በተማሪዎች የመጻፌ ክሂሌ አመሇካከት፣ የመጻፌ ግሇብቃት ስሜትና የመጻፌ ችልታ መካከሌ ያሇውን ተዚምድ በጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት መፇተሽ ነበር፡፡ ይህን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ ጥናቱ ተዚምዶዊ የምርምር ንዴፌን ተከትል ተከናውኗሌ፡፡ ይህ ጥናት በ 2014 ዓ.ም. ጠነኛ ክፌሌን በመማር ሊይ ከሚገኙ አስራ ስዴስት ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የማንበብ ግለብቃት፣ የማንበብ ፍላጎት እና አንብቦ የመረዳት ችሎታ ያለው ተዛምዶ፤ በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት
አቢታ, እንደሻው
(
uog
,
2014-08-13
)
ጥናቱ በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የማንበብ ግለብቃት፣ ከማንበብ ፍላጎት እና ከአንብቦ የመረዳት ችሎታ ጋር ያለውን ተዛምዶ መመርምር ነበር፡፡ ጥናቱ መጠናዊ የምርምር አይነትና ተዛምዷዊ ስልትን ተከትሎ ተሰርቷል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በቋራ ወረዳ በገለጉ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2014 ዓ.ም በዘጠነኛ ክፍል ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ከሚገኙ ...
Now showing items 41-60 of 201
Previous Page
Next Page
Search in the Repository
Search in the Repository
This Collection
Advanced Search
Browse
All of DSpace
Communities & Collections
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
This Collection
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
My Account
Login
Register