Abstract:
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በሰሜን ጎንዯር ዝን በዲባት ወረዲ የሚገኙ በመጀመሪያ ዯረጃ ሙለ
ሳይክሌ ትምህርት ቤቶች ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍሌ ያለ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የትምህርት
መርጃ መሳሪያ የአጠቃቀምን ዯረጃ ፍተሻ ነው። የትምህርት ቤቶች አመራረጥም በአመች፣
የመምህራን አመራረጥ ዯግሞ በግኝት ናሙና ዳዎች በመጠቀም ነው፡፡ አጥኚዋ ዋና
ዓሊማዋን ሇመፇተሽ የሚያስችለ የክፍሌ ውስጥ የምሌከታ ቅፅ የጽሐፍና የቃሌ መጠይቆችንም
ተጠቅማሇች፡፡ በአስራ ስዴስት ተተኳሪ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ክፍሌ
ውስጥ በመገኘት ሇእያንዲንደ መምህር የሦስት ሦስት ክፍሇ ጊዛያት ምሌከታ በማካሄዴ፣
ሇስአስራ ስዴስት መምህራን የጽሐፍ መጠይቅ በማስሞሊት እና የቃሌ መጠይቅ በማዴረግ
መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡በተጠቀሱት የመረጃ መሰብሰቢያ መሣሪያዎች አማካኝነት መረጃዎቹ
ተሰብስበው ከተተነተኑ በኋሊ ውጤቶቹ 75 % የ1ኛ እና የ2ኛ ክፍሌ መምህራን አማረኛ
መርጃ መሳሪያ አጠቃቀም በዕቅዴ ተካቶ መተግበር እንዯሇበት ግንዚቤ ሲኖራቸው 25% የ3ኛ
እና የ4ኛ ክፍሌ መምህራን ዯግሞ የአማርኛ ቋንቋ መርጃ መሳሪያዎች በዕቅዴ ተይው
መሰራት እንዲሇባቸው ግንዚቤው የሊቸውም፡፡ በነጻ ናሙና-ቴስት ፍተሸ መሰረት ዱግሪ ተመራቂ
የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ከዱፕልማ ተመራቂ መምህራን መርጃ መሳሪያ አጠቃቀም በዕቅዴ
ተካቶ መተግበር እንዲሇበት የተሸሇ ግንዚቤ አሊቸው ይሄውም በ26% የተሻለ ናቸው መምህራ