Abstract:
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ተግባር ተኮር የቋንቋ ማስተማር ዳ የተማሪዎችን የንግግር ክሂሌ ሇማሻሻሌ
ያሇው አስተዋፅዖን መመርመር ነው፡፡የጥናቱ ንዴፍ ባሇሁሇት ቡዴን ፍትነታዊ ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄዯው
በ2013 ዓ.ም በማዕከሊዊ ጎንዯር ዝን በዴኩሊርባ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ሲሆን
ትምህርት ቤቱን በአመች ንሞና አመራረጥ ዳ ተመርጧሌ፡፡ በትምህርት ቤቱ ከሚገኙት ሰባት
የአስረኛ ክፍሌ መማሪያ ክፍሌ ከሚገኙት 210 ተማሪዎች መካከሌ ሁሇት መማሪያ ክፍልችን 10-B
እና 10- Dን እዴሌሰጪ ንሞና ዳን በመጠቀም ተመርጠዋሌ፡፡ እንዱሁም ተራ የእጣ ናሙና ዳን
በመጠቀም የአንዯኛውን መማሪያ ክፍሌ 10-Bን የቁጥጥር ቡዴን እና ሁሇተኛው መማሪያ ክፍሌን 10-
Dን ዯግሞ የሙከራ ቡዴን በማዴረግ ጥናቱ ተካሂዶሌ፡፡ ሇጥናቱ የሚውሇውን የቅዴመ እና የዴህረ
ትምህርት የቃሌ የፈተና ጥያቄዎች መርሃትምህርቱን መሰረት በማዴረግ ተጋጅቷሌ፡፡ የጥያቄዎች
ትክክሇኛነታቸው እና አስተማማኝነታቸው እንዱፈተሽ ተዯርጓሌ፡፡ በመቀጠሌ ጥናቱ በሚካሄዴበት
ዴኩሊርባ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ከሚገኙትን አራት የአማርኛ ቋንቋ መምህራን
መካከሌ ሶስቱን መምህራን ጥቅሌ ንሞና የአመራረጥ ዳን በመጠቀምና በመምረጥ በፈተናው ውጤት
አሞሊሌ ዘሪያ አጭር ስሌጠና በመስጠት ሇሁሇቱ ቡዴኖች የቅዴመ ትምህርት ፈተና እንዱፈትኑና
ውጤት እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ እንዱሁም የተጠኝውን ክፍልች በማስተማር ሊይ የሚገኘውን አንዴ
መምህር ዓሊማ ተኮር ዳ በመጠቀምና በጥናቱ በማካተት ሇሙከራው ቡዴን ሇአንዴ ወር (ከህዲር1-30)
ሇአራት ሳምንታት ሇስምንት ቀናት ሇስምንት ክፍሇ ጊዛ ማሇትም 8 42 ሇ336 ዯቂቃ ወይም
ሇ5፡36 ሰዓታት ያህሌ አጥኝዋ ባጋጀችው ተግባር ተኮር ቋንቋ ማስተማሪያ ዳን በመጠቀም ንግግርን
ሇማስተማር የሚያገሇግለ ዳዎችን ተጠቅሞ መማሪያ መጽሀፉ ሊይ ያለትን የንግግር ትምህርት
ይቶችን ሲያስተምር በላሊ መሌኩ ዯግሞ ሇቁጥጥር ቡዴኑ እኒሁ መምህር አሁን እየተተገበረ ያሇውን
ንግግርን ማስተማሪያ ዳን በመጠቀም በተመሳሳይ መሌኩ ሇስምንት ክፍሇ ጊዛ ያህሌ በመማሪያ
መጽሀፉ ሊይ የሚገኙትን የንግግር ትምህርት ይቶችን አስተምረዋሌ፡፡ ሇሙከራው ቡዴን የሚሰጠው
ስሌጠና ከተጠናቀቀ በኋሊ የቅዴመ ትምህርት ፈተናን የፈተኑት ሶስቱ መምህራን ሇሁሇቱም ቡዴን
የዴህረ ፈተናውን በመስጠት ውጤት እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች spss v.20 ሶፍት
ዌር በመጠቀም በባእዴ ናሙና ቲ-ቴስት እና በጥንዴ ናሙና ቲ-ቴስት በማስሊት የተሰበሰቡ ውጤቶች
ተተንትነዋሌ፡፡ በባእዴ ንሞና ቲ-ቴስት የተገኘው ውጤት ትክክሇኛነት ሇማረጋገጥ ዲግም በጥንዴ ንሞና
ቲ-ቴስት የተሰሊ ሲሆን የተገኘው ውጤትም ተዯጋግፎ ተገኝቷሌ፡፡ በውጤት ትንተናው መሰረትም
የሙከራው ቡዴን ዴህረትምህርት ነገሮችን በቃሌ የመግሇጽ አማካይ የፈተናው ውጤት ከቁጥጥር
ቡዴኑ ነገሮችን በቃሌ የመግሇጽ አማካይ ውጤት በሌጦ ጉሌህ ሌዩነት (p = 0.000) አሳይቷሌ፡፡
ከዙህም በመነሳት ተግባር ተኮር ቋንቋ ማስተማሪያ ዳን በመጠቀም ንግግርን ማስተማር የተማሪዎች
የንግግር ክሂሌን ሇማሻሻሌ በአሁን ሰአት እየተተገበረ ካሇው ንግግርን ማስተማሪያ ዳ የበሇጠ
አስተዋጽኦ አሇው ከሚሌ መዯምዯሚያ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ በጥናቱ ውጤት መሰረትም ተግባር ተኮር ቋንቋ
ማስተማሪያ ዳ የተማሪዎችን የንግግር ክሂሌ ሇማሳዯግ ጠቃሚ መሆኑ በመፍትሄነት ተጠቁሟሌ፡፡