mirage
Recently added
DSpace Repository
Login
UOG Instituional Repository Home
→
College of Social Science and the Humanities
→
Amharic
→
Recent submissions
JavaScript is disabled for your browser. Some features of this site may not work without it.
Amharic: Recent submissions
Now showing items 21-40 of 208
Previous Page
Next Page
የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በተማሪዎቻቸው የድርሰት ጽሁፍ መልመጃ ላይ የሚሰጡት ጽሁፋዊና ቃላዊ እርማት ትንተና
መልካ, የሺ
(
uog
,
2012-08-05
)
የጥናቱ ዋና አላማ መምህራን በድርሰት መልመጃዎች ላይ የሚሰጡትን የጽሁፍና የቃል እርማት መተንተን ነው። ጥናቱ ገምጋሚ የአጠናን ንድፍን የተከተለ ሲሆን አይነታዊ የአጠናን ዘዴ ተግባር ላይ ውሏል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በጨና፣ ቁልሽና ሽሽንዳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2012 ዓ.ም ዘጠነኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ በማስተማር ላይ ያሉ አራት ...
የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብር ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች አዳምጦ የመረዳት ችሎታ ፍተሻ፣ ጾታ ተኮር ንጽጽራዊ ጥናት
ጋሹ, ዘይባ
(
uog
,
2012-09-12
)
የጥናቱ ዋና ዓላማ በጉሃላ ኣጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል የሴትና የወንድ ተማሪዎች አዳምጦ የመረዳት ችሎታ ምን እንደሚመስል መፈተሽ ነው። የጥናቱ ተሳታፊዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ በለሳ ወረዳ በጉሀላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2012 ዓም የሚማሩ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው። በጥናቱ በአስር የመማሪያ ...
አማርኛ ቋንቋን በማስተማር ሂዯት ስነጽሐፊዊና ኢሥነጽሐፊዊ ውህዴ አሀድች የተማሪዎችን የአንብቦ መረዲት ችልታ እና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሻሻሌ ያሊቸው ተፅዕኖ፤ በአስረኛ ክፌሌ ተተኳሪነት
ካሳው, አሸናፉ
(
uog
,
2021-07-21
)
የጥናቱ ዋና ዓሊማ አማርኛ ቋንቋን በማስተማር ሂዯት ሥነጽሐፊዊና ኢሥነጽሐፊዊ ውህዴ አሀድች የተማሪዎችን የአንብቦ መረዲት ችልታ እና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሻሻሌ ያሊቸውን ተጽዕኖ መመርመር ነው፡፡ ዓሊማውን ሇማሳካትም ፌትነት መሰሌ የጥናት ንዴፌ ተግባራዊ ሆኗሌ፡፡ በመሆኑም ሇሙከራ የተሇዩ ሦስት ቡዴኖች እያንዲንዲቸው በስነጽሐፊዊ ቴክስቶች፣ ...
የአንብቦ መረዳት ችሎታና የማንበብ ተነሳሽነት ንፅፅር፤ፆታ ተኮር ጥናት
አንዳርጌ, ፍትፍቴ
(
uog
,
2013-09-12
)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ በ10ኛ ክፍል ሴትና ወንድ ተማሪዎች መካከል የአንብቦ መረዳት ችሎታና የማንበብ የተነሳሽነት ልዩነት መኖሩን ወይም አለመኖሩን መፈተሽ ነው፡፡ ተሳታፊዎች በመካነኢየሱስ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በ2012ዓ.ም ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ በዕጣ ንሞና የተመረጡ 100 የአስረኛ ክፍል (48 ወንድና ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርትተግባርተኮር የቋንቋ ማስተማር ዳ የተማሪዎችን የንግግር ክሂሌ ሇማሻሻሌ ያሇው አስተዋፅዖ፤ በአስረኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት
አርጋው, በመሰረት
(
uog
,
2013-02-12
)
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ተግባር ተኮር የቋንቋ ማስተማር ዳ የተማሪዎችን የንግግር ክሂሌ ሇማሻሻሌ ያሇው አስተዋፅዖን መመርመር ነው፡፡የጥናቱ ንዴፍ ባሇሁሇት ቡዴን ፍትነታዊ ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄዯው በ2013 ዓ.ም በማዕከሊዊ ጎንዯር ዝን በዴኩሊርባ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ሲሆን ትምህርት ቤቱን በአመች ንሞና አመራረጥ ዳ ተመርጧሌ፡፡ ...
አማርኛ እንደአፍ መፍቻ ቋንቋ በተዘጋጁ የ6ኛ፣ የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሃፍት ውስጥ የተካተቱ ሥነጽሑፋዊ ይዘቶች አመራረጥ እና አደረጃጀት ፍተሻ
አድጎ, ፈንታየ
(
uog
,
2013-01-18
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የስድስተኛ፣ የሰባተኛና ስምንተኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሃፍት ውስጥ የተካተቱትን ስነጽሁፋዊ ይዘቶች አመራረጥና አደረጃጃት መፈተሽ ነው፡፡ በጥናቱም እነዚህን ክፍሎች በዓላማ ተኮር ናሙና በመምረጥ በሰነድ ፍተሻ አማካኝነት መረጃው ተሰብስቧል፡፡ የመረጃ መሰብሰቢያ መስፈርቶችም በአብዛኛው የላዛር(1993)እና ...
በአማርኛ ቋንቋ ኢ-አፍፈት የሆኑ ተማሪዎች የአንብቦ መረዳት ችሎታና መረዳታቸው ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ተላውጦዎች ፍተሻ በቆሼ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዘጠነኛ “ሀ” ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
ውለታው, በቅድስት
(
uog
,
2013-03-02
)
የዚህ ጥናት ዓብይ ዓላማ በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን ማረቆ ወረዳ በቆሼ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአማርኛ ቋንቋ ኢ-አፍፈት የሆኑ የዘጠነኛ “ሀ” ክፍል ተማሪዎች የአንብቦ መረዳት ችሎታና መረዳታቸው ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ተላውጦዎች ፍተሻ ነው፡፡ ለዚህም የቆሼ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ...
የአማርኛ ቋንቋ አሰልጣኝ መምህራን ስለተከታታይ ምዘና ያላቸው ግንዛቤና አተገባበር ፍተሻ፤ በጎንደርና በጌምድር መምህራን ኮሌጆች ተተኳሪነት
አበበ, ሀብታም
(
uog
,
2021-07-21
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የአማርኛ ቋንቋ አሰልጣኝ መምህራን ስለተከታታይ ምዘና ያላቸውን ግንዛቤና አተገባበር ምን እንደሚመስል መፈተሸ ነበር፡፡ ጥናቱ ገላጭ መጠናዊ ስልትን የተከተለ ሲሆን፣ የጥናቱ ተሳታፊዎች በጎንደርና በጌምድር መምህራን ኮሌጆች የሚያስተምሩ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ናቸው፡፡ መምህራኑ 18 ሲሆኑ፣ በጠቅላይ ንሞና ተመርጠዋል፡፡ ...
የመጻፍ ብልሀቶች የተማሪዎች ድርሰት የመጻፍ ችሎታ እና የመጻፍ ግለ ብቃትን ለማሻሻል ያላቸው አስተዋጽኦ ፤ በ7ኛ ክፍል ተተኳሪነት
አለማየሁ, ሔለን
(
uog
,
2013-06-02
)
የዚህ ጥናት ዋነኛ ዓላማ የመጻፍ ብልሃቶች የተማሪዎችን ድርሰት የመጻፍ ችሎታ እና የመጻፍ ግለ ብቃትን ለማሻሻል ያለው አስተዋጽኦን መመርመር ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በሰሜን ጎንደር በዳባት ወረዳ አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2013 ዓ.ም ሰባተኛ ክፍል ደረጃ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ከሚገኙት 600 ተማሪዎች መካከል በእድል ...
የዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማንበብ ክሂል ትምህርት አቀራረብ አወዳዳሪ ጥናት፤ በመንግስት እና በግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተተኳሪነት
በቀለ, ጌታቸው
(
uog
,
2021-03-21
)
የጥናቱ ዋና ዓላማ የዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማንበብ ክሂል ትምህርት አቀራረብ አወዳዳሪ ጥናት፤ በመንግስት እና በግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተተኳሪነት የሚል ነው፡፡ ጥና
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የተማሪዎች ማንበብ ተነሳሽነትና የአንብቦ መረዲት ችልታ ተዛምድ (በ11ኛ ክፌሌ ተተኳሪነት)
ኦሌጅራ, ጌታቸው
(
uog
,
2021-09-19
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአማርኛ ቋንቋ መማር ማስተማር ሂዯት የ11ኛክፌሌ ተማሪዎች ማንበብ ተነሳሽነትና የአንብቦ መረዲት ችልታ ተዛምድን መመርመር የሚሌ ነበር፡፡ የተከተሇ
የተማሪዎች የቃላት ዕውቀት ከአንብቦ መረዳት ችሎታ ጋር ያለው ተዛምዶ በአስረኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
እዘዘው, ባንቺአምላክ
(
uog
,
2021-02-21
)
የዚህ ጥናት አብይ አላማ በቃላት እውቀትና በአንብቦ መረዳት ችሎታ መካከል ያለውን ተዛምዶ መመርመር ነው፡፡ የጥናቱ ተተኳሪዎች ምዕራብ በለሳ ወረዳ ስር በሚገኙ የአርባያ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃና የከፍተኛ ትምህርት መሰናዶ እንዲሁም የአሽከር ተራራ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃና የከፍተኛ ትምህርት መሰናዶ ትምህርት ቤቶች በ2013 ዓ.ም በ10ኛ ...
የቋንቋ መማር ብልሃቶችና የመማር ስልቶች ከተማሪዎች የአንብቦ መረዳት ችሎታ ጋር ያላቸው ተዛምዶ
ዘለቀ, ደስታው
(
uog
,
2021-03-21
)
የቋንቋ መማር ብልሃቶችና የመማር ስልቶች ከተማሪዎች የአንብቦ መረዳት ችሎታ ጋር ያላቸው ተዛምዶ
ከ2007-2011 ዓ.ም ለአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ በቀረቡ ክልል አቀፍና ሞዴል የአማርኛ ቋንቋ ፈተናዎች ውስጥ የተካተቱ የአንብቦ መረዳት ጥያቄዎች የይዘት ተገቢነትና አቀራረብ ፍተሻ
ፈቃዱ, ዘመናይ
(
uog
,
2012-05-16
)
ዚህ ጥናት ዓብይ ዓላማ ለአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ በቀረቡ ክልላዊ እና ሞዴል የአማርኛ ቋንቋ ፈተናዎች ተካተው የሚገኙትን የአንብቦ መረዳት ጥያቄዎችን የይዘት ተገቢነትና አቀራረብ መገምገም ነበር፡፡የጥናቱን ዋና ዓላማ ከግብ ለማድረስ አጥኝዋ በሰነድ ፍተሻ በፈተናዎቹ የተካተቱትን የአንብቦ መረዳት ጥያቄዎች የይዘት ተገቢነት በመርሀትምህርቱ ...
ትብብራዊ መማር በአማርኛ ቋንቋ የተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታናየትኛውን ችሎታ? ተነሳሽነትን ለማሻሻል ያለው አስተዋፅዖ፤በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት
ሺፈራው, ተዋበች
(
uog
,
2013-06-05
)
የዚህ ጥናት አብይ አላማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በትብብር መማር ለመጻፍ ችሎታና ተነሳሽነት ያለውን አስተዋጽዖ መመርመር ነበር፡፡የጥናቱ ንድፍ መጠናዊ ምርምርምር ላይ የተመሰረተ ከፊል ሙከራዊ የጥናት ንድፍን የተከተለም ነበር፡፡ ይህን ዓላማ ከግብ ለማድረስ የጯሂት ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት በአመች ምክንያት የናሙና አመራረጥ ዘዴ ...
ሰዋስውን በቀጥተኛና ኢ-ቀጥተኛ ዘዴዎች ማስተማር የተማሪዎችን የሰዋስው እውቀትና ሰዋስውን የመማር ተነሳሸነት በማጎልበት ረገድ ያለው ሚና በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነ
ተስፋየ, ይሁን
(
uog
,
2013-04-12
)
የዚህ ጥናት ዋነኛ አላማ አድርጎ የተነሳዉ ሰዋስውን በቀጥተኛና ኢ-ቀጥተኛ ዘዴዎች ማስተማር የተማሪዎችን የሰዋስው እውቀትና ሰዋስውን የመማር ተነሳሽነት በማጎልበት ረገድ ያለውን ሚና መፈተሸ ነው፡፡ በመሆኑም ጥናቱ ከፊል ፍትነታዊ ስልት ተከትሏል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በአማራ ክልል በምዕራብ ጐጃም ዞን በደቡብ አቸፈር ወረዳ በሚገኘው ላሊበላ ...
የዘጠነኛ ክፍል የአማርኛቋንቋ መምህራን የማንበብ ክሂል አተገባበርንጽጽር በተመረጡ በግልእና በመንግስት ትምህርት ቤቶች ተተኳሪነት
ሲራጅ, ኑሩ
(
uog
,
2013-02-22
)
የዚህጥናትዋናዓላማበተመረጡትትምህርትቤቶችየአማርኛ ቋንቋመምህራየማንበብትምህርትተግባራትንእንዴትእንደሚተገብሯቸውበማነጻጸርመፈተሽነው፡፡ አጥኝውይህንጥናትለማድረግምሁለትየመረጃመሰብሰቢያመሳሪያዎችማለትምየክፍልውስጥምልከታ ንበዋናነትእንዲሁምለተተኳሪመምህራንናተማሪዎችየተዘጋጁየጽሁፍመጠይቆችበድጋፍተጠቅሞመ ረጃውንሰብስቧል፡፡ አጥኝውበናሙናነትአንድየመንግስ ...
የመጻፍ ክሂሌ ትምህርት አተገባበርና የማስተማሪያ ብሌሃቶች አጠቃቀም ፍተሻ በ7ኛ ክፍሌ ተተኳሪነት፣
አቡሃይ, ፊሲካ
(
uog
,
2013-02-22
)
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ የሆነው በሰባተኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ የመፃፍ ክሂሌ አተገባበርና ማስተማሪያ ብሌሃቶች አጠቃቀም መተንተን ነው፡፡ጥናቱም ገሊጭ የምርምር ንዴፍን ተግባር ሊይ ያዋሇ ሲሆን፣ የተካሄዯውም በማዕከሊዊ ጎንዯር ዞን በምስራቅ በሇሳ ወረዲ በጓህሊ ከተማ በሚገኙ ሁሇት የመንግስት አንዯኛ ዯረጃ ሙለ ሳይክሌ ትምህርት ቤቶች እና የሰባተኛ ...
በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ቀጥተኛ እና ኢቀጥተኛ አቀራረቦች የተማሪዎችን የሰዋስው ዕዕዕዕ ለማሻሻል ያላቸው ሚና፤ በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት
አቅናው, ሽፈራው
(
uog
,
2013-01-18
)
የጥናቱ አበይት ዓላማ ቀጥተኛና ኢቀጥተኛ አቀራረቦች የተማሪዎችን የሰዋስው ችሎታ ለማሻሻል ያላቸው ሚና መመርመር ነበር፡፡ ይህን ዓላማ ለማሳካት በታች አርማጭሆ ወረዳ በራስ አሞራው ሁለተኛ ደረጀ ትምህርት ቤት በአመች ናሙና ዘዴ ተመርጧል፡፡ በትምህርት ቤቱ ከሚገኙት አስራ አራት የዘጠነኛ ክፍል የመማሪያ ክፍሎች የሦስት ክፍል ተማሪዎችን በእጣ ...
የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የመናገር ክሂል ትምህርት አተገባበር ፍተሻ፤ በአስርኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
አደባባይ, በአፀደ
(
uog
,
2013-03-22
)
የዚህም ጥናት ዓላማ የመናገር ክሂል ትምህርት የክፍል ውስጥ አተገባበርን መፈተሸ ሲሆን ይህንም ተግባራዊ ለማድረግ ፡፡ ጥናቱ የተከተለው አይነታዊ እና መጠናዊ (ቅይጥ) ምርምር ዘዴን ሲሆን አቀራረቡም ገላጭ ነው፡፡ በጎንደር ከሚገኙ የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሶስት በመምረጥና ከሶስቱ ትምህርት ቤቶች አራት የአስረኛ ክፍል የአማርኛ ...
Now showing items 21-40 of 208
Previous Page
Next Page
Search in the Repository
Search in the Repository
This Community
Advanced Search
Browse
All of DSpace
Communities & Collections
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
This Community
By Issue Date
Authors
Titles
Subjects
My Account
Login
Register