mirage

ሚናለዋጭ ዘዴ የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታና የማንበብ ግለብቃት እምነትን ለማሳደግ ያለው ሚና፤ በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት

DSpace Repository

Show simple item record

dc.contributor.author ካሳው, አዱሴ
dc.date.accessioned 2025-06-24T08:58:08Z
dc.date.available 2025-06-24T08:58:08Z
dc.date.issued 2016-05-25
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/8899
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሚናሇዋጭ የማንበብ ማስተማሪያ ዘዳ በተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ግሇ ብቃት እምነት ሊይ ያሇውን አስተዋኦ መመርመር ነበር፡፡ አሊማውን ሇማሳካት ፌትነት መሰሌ የምርምር ስሌትን ተከትሎሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በአማራ ክሌሌ በዯቡብ ጎንዯር ዞን በዯብረታቦር ከተማ በቴዎዴሮስ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በ2016 የትምህርት ዘመን የሚማሩ የዘጠንኛ ክፌሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ የተሳታፉዎቹ አመራረጥ እኩሌ እዴሌ ሰጭ ዘዳ በመጠቀም ተከናውኗሌ፡፡ የአንብቦ መረዲት ችልታ መሇኪያ ፇተናና የማንበብ ግሇብቃት እምነት መጠይቅ በመጠቀም ሇጥናቱ የሚያስፇሌጉ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የተሰበሰቡ መረጃዎች ከተጠናቀሩ በኋሊ ገሊጭ ስታትስቲክሳዊ ዘዳዎችን በመጠቀም ሇጥናቱ ጥያቄዎች መሌስ ሇማግኘት የሚያስችሌ የመረጃ ትንተና ተካሂዶሌ፡፡ ከመረጃ ትንተናው የተገኘው ውጤት 2.96 በመሆኑ አንብቦ የመረዲት ችልታቸው ጠንካራ እንዯሆነ አሳይቷሌ፡፡ የተማሪዎቹ የማንበብ ግሇብቃት እምነት አማካይ ውጤት 2.82 በመሆኑ መካከሇኛ እንዯሆነ ያመሇክታሌ፡፡ በተመሳሳይ መሌኩ በቅዴመ ትምህርት የጽሁፌ መጠይቅ እና በዴህረ ትምህርት የጽሁፌ መጠይቅ የተገኙ ውጤቶች በነጻ ናሙና ቲ-ቴስት ትንተና ዘዳ ተሰሌቷሌ፡፡ የተገኘው ውጤትም በቅዴመ ትምህትርት ፇተናው እና የጽሁፌ መጠይቁ ተቀራራቢ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡት ቡዴኖች በዴህረ ፇተናው እና በዴህረ ትምህርት የጽሁፌ መጠይቅ የሙከራው ቡዴን ተማሪዎች ከቁጥጥር ቡዴኑ ተማሪዎች ጉሌህ የሆነ የአንብቦ መረዲት ችልታ እና የማንበብ ግሇ ብቃት እምነት ሌዩነት አሳይተዋሌ (P<0.05)፡፡ ይህ ውጤት ሚና ሇዋጭ የማንበብ ማስተማሪያ ዘዳ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታ እና የማንበብ ግሇ ብቃት እምነትን ሇማሻሻሌ ጉሌህ የሆነ አስተዋጽኦ እንዲሇው አሳይቷሌ፡፡ ከዚህ ውጤት በመነሳትም ማጠቃሇያ፣ መዯምዯሚያ እና አስተያየቶች ቀርበዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.publisher uog en_US
dc.relation.ispartofseries Report;
dc.subject የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሚናሇዋጭ የማንበብ ማስተማሪያ ዘዳ በተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ግሇ ብቃት እምነት ሊይ ያሇውን አስተዋኦ መመርመር ነበር፡፡ en_US
dc.title ሚናለዋጭ ዘዴ የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታና የማንበብ ግለብቃት እምነትን ለማሳደግ ያለው ሚና፤ በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search in the Repository


Advanced Search

Browse

My Account