Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሚናሇዋጭ የማንበብ ማስተማሪያ ዘዳ
በተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ግሇ ብቃት እምነት ሊይ ያሇውን አስተዋኦ
መመርመር ነበር፡፡ አሊማውን ሇማሳካት ፌትነት መሰሌ የምርምር ስሌትን ተከትሎሌ፡፡ የጥናቱ
ተሳታፉዎች በአማራ ክሌሌ በዯቡብ ጎንዯር ዞን በዯብረታቦር ከተማ በቴዎዴሮስ ሁሇተኛ ዯረጃ
ትምህርት ቤቶች በ2016 የትምህርት ዘመን የሚማሩ የዘጠንኛ ክፌሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡
የተሳታፉዎቹ አመራረጥ እኩሌ እዴሌ ሰጭ ዘዳ በመጠቀም ተከናውኗሌ፡፡ የአንብቦ መረዲት
ችልታ መሇኪያ ፇተናና የማንበብ ግሇብቃት እምነት መጠይቅ በመጠቀም ሇጥናቱ የሚያስፇሌጉ
መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የተሰበሰቡ መረጃዎች ከተጠናቀሩ በኋሊ ገሊጭ ስታትስቲክሳዊ ዘዳዎችን
በመጠቀም ሇጥናቱ ጥያቄዎች መሌስ ሇማግኘት የሚያስችሌ የመረጃ ትንተና ተካሂዶሌ፡፡ ከመረጃ
ትንተናው የተገኘው ውጤት 2.96 በመሆኑ አንብቦ የመረዲት ችልታቸው ጠንካራ እንዯሆነ
አሳይቷሌ፡፡ የተማሪዎቹ የማንበብ ግሇብቃት እምነት አማካይ ውጤት 2.82 በመሆኑ መካከሇኛ
እንዯሆነ ያመሇክታሌ፡፡ በተመሳሳይ መሌኩ በቅዴመ ትምህርት የጽሁፌ መጠይቅ እና በዴህረ
ትምህርት የጽሁፌ መጠይቅ የተገኙ ውጤቶች በነጻ ናሙና ቲ-ቴስት ትንተና ዘዳ ተሰሌቷሌ፡፡
የተገኘው ውጤትም በቅዴመ ትምህትርት ፇተናው እና የጽሁፌ መጠይቁ ተቀራራቢ አማካይ
ውጤት ያስመዘገቡት ቡዴኖች በዴህረ ፇተናው እና በዴህረ ትምህርት የጽሁፌ መጠይቅ
የሙከራው ቡዴን ተማሪዎች ከቁጥጥር ቡዴኑ ተማሪዎች ጉሌህ የሆነ የአንብቦ መረዲት ችልታ
እና የማንበብ ግሇ ብቃት እምነት ሌዩነት አሳይተዋሌ (P<0.05)፡፡ ይህ ውጤት ሚና ሇዋጭ
የማንበብ ማስተማሪያ ዘዳ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታ እና
የማንበብ ግሇ ብቃት እምነትን ሇማሻሻሌ ጉሌህ የሆነ አስተዋጽኦ እንዲሇው አሳይቷሌ፡፡ ከዚህ
ውጤት በመነሳትም ማጠቃሇያ፣ መዯምዯሚያ እና አስተያየቶች ቀርበዋሌ፡፡