mirage

ስነ-ፅሁፋዊ ውይይት (Literature Circle) ዘዴን ተጠቅሞ አማርኛ ቋንቋን ማስተማር አንብቦ የመረዳት ችሎታን እና ማህበራዊ ክህሎትን (Social skill) በማጎልበት ረገድ ያለው ሚና በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት

DSpace Repository

Show simple item record

dc.contributor.author በላይ, አስቴር
dc.date.accessioned 2022-03-22T07:31:22Z
dc.date.available 2022-03-22T07:31:22Z
dc.date.issued 2013-03-13
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/4764
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋነኛ ዓላማ ስነ-ፅሁፋዊ ውይይት የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታና ማህበራዊ ክህሎት በማሳደግ ረገድ የሚኖረውን ሚና በከፊል ሙከራዊ ጥናት (quasi experimental design) አማካይነት መፈተሸ ነው፡፡ የጥናቱ ተተኳሪዎች በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ በሚገኘው የአይከል መሰናዶና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ሲሆኑ ጥናቱ የተካሄደበት ትምህርት ቤት የተመረጠው አጥኝዋ የምታስተምርበት ትምህርት ቤት በመሆኑ ባለው አመቺነት የተነሳ ነው፡፡ ይህ ከፊል ሙከራዊ ጥናት የሁለት ቡድን ቅድመና ድህረ ትግበራ ፈተና ንድፍ ስለሚከተል በዚሁ ትምህርት ቤት አራት የ11ኛ ክፍል ምድቦች መካከል የ11ኛ B ተማሪዎች በቁጥጥር ቡድን የ11ኛ C ክፍል ተማሪዎች ደግሞ በሙከራ ቡድን ታቅፈው የጥናቱ ተሳታፊዎች እንዲሆኑ ቅድመ ትግበራ አንብቦ የመረዳት ፈተናና የማህበራዊ ክህሎት መጠይቅ ከወሰዱ በኋላ በዕጣ ተደልድለዋል፡፡ በሁለቱም ቡድኖች ያሉ ተማሪዎች አጠቃላይ ብዛት 96 ሲሆን እያንዳንዳቸው 48 ተማሪዎችን ይዘዋል፡፡ ከፊል ሙከራዊ ጥናቱ በተከናወነባቸው የስድስት ሳምንት ጊዚያት የሙከራ ቡድኑ በ11ኛ ክፍል የቀድሞ ስርዓተ ትምህርት ውስጥ የቀረቡ የንባብ ትምህርት ይዘቶች በስነ-ፅሁፋዊ ውይይት አማካይነት እንዲማር ሲደረግ የቁጥጥር ቡድኑ አባላት ደግሞ በተለምዷዊው ተማሪ ተኮር ዘዴ አማካይነት እንዲማሩ ተደርጓል፡፡ የመማር ማስተማር ሂደቱ የተደረገው በተቃራኒ ፈረቃ ነው፡፡ ለዚህ ጥናት የሚሆኑ መረጃዎች የተሰበሰቡት በፈተናና የማህበራዊ ክህሎት መጠይቅ አማካይነት ነው፡፡ በእነዚህ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች የተሰበሰበው መረጃ en_US
dc.description.sponsorship uog en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.publisher uog en_US
dc.subject ለዚህ ጥናት የሚሆኑ መረጃዎች የተሰበሰቡት በፈተናና የማህበራዊ ክህሎት መጠይቅ አማካይነት ነው፡፡ በእነዚህ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች የተሰበሰበው መረጃ en_US
dc.title ስነ-ፅሁፋዊ ውይይት (Literature Circle) ዘዴን ተጠቅሞ አማርኛ ቋንቋን ማስተማር አንብቦ የመረዳት ችሎታን እና ማህበራዊ ክህሎትን (Social skill) በማጎልበት ረገድ ያለው ሚና በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search in the Repository


Advanced Search

Browse

My Account