mirage

የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብር ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች አዳምጦ የመረዳት ችሎታ ፍተሻ፣ ጾታ ተኮር ንጽጽራዊ ጥናት

DSpace Repository

Show simple item record

dc.contributor.author ጋሹ, ዘይባ
dc.date.accessioned 2021-02-23T08:30:53Z
dc.date.available 2021-02-23T08:30:53Z
dc.date.issued 2012-09-12
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/3323
dc.description.abstract የጥናቱ ዋና ዓላማ በጉሃላ ኣጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል የሴትና የወንድ ተማሪዎች አዳምጦ የመረዳት ችሎታ ምን እንደሚመስል መፈተሽ ነው። የጥናቱ ተሳታፊዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ በለሳ ወረዳ በጉሀላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2012 ዓም የሚማሩ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው። በጥናቱ በአስር የመማሪያ ክፍሎች የሚማሩ 50 ተማሪዎች በዕድል ሰጭ የንሞና ዘዴ በናሙናነት ተመርጠዋል። ከእነሱም አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች በአዳምጦ የመረዳት ችሎታ ፈተና ተሰብስቧል። የተሰበሰቡት መረጃዎች በድምር፣ በአማካይ፣ በመደበኛ ልይይት እና በነጠላ ናሙና ትቴስት ተተንትነው ተብራርተዋል። በትንተናው መሰረት የተማሪዎች አዳምጦ የመረዳት ችሎታ አማካይ ውጤት 74.4 በመሆኑ የተማሪዎች አዳምጦ የመረዳት ችሎታ ጥሩ መሆኑን እና በሁለቱ ጾታዎች መካከል ያለው ልዩነት የጎላለ መሆኑ ታይቷል። እንዲሁም ጥናቱ የተማሪዎች አዳምጦ የመረዳት ችሎታ ውጤት በቂ መሆኑን ቢያሳይም ከዚህ የበለጠ አዳምጦ የመረዳት ችሎታን እንዲያዳብሩ የተማሪዎችን የማዳመጥ ችሎታ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊፈጥሩ የሚችሉ ነገሮችን ለመለየትና መፍትሔ ለመስጠት በጥናት ቢዳስሱ። en_US
dc.description.sponsorship uog en_US
dc.language.iso other en_US
dc.publisher uog en_US
dc.relation.ispartofseries report;
dc.subject እንዲሁም ጥናቱ የተማሪዎች አዳምጦ የመረዳት ችሎታ ውጤት በቂ መሆኑን ቢያሳይም ከዚህ የበለጠ አዳምጦ የመረዳት ችሎታን እንዲያዳብሩ የተማሪዎችን የማዳመጥ ችሎታ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊፈጥሩ የሚችሉ ነገሮችን ለመለየትና መፍትሔ ለመስጠት በጥናት ቢዳስሱ en_US
dc.title የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብር ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች አዳምጦ የመረዳት ችሎታ ፍተሻ፣ ጾታ ተኮር ንጽጽራዊ ጥናት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search in the Repository


Advanced Search

Browse

My Account