mirage

የስነ ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘቶች አመራረጥ፣ አቀራረብና አዯረጃጀት ግምገማ በ2004ዓ.ም. ታትመው ስራ ሊይ በዋለት የዘጠነኛና የአስረኛ ክፌሌ አማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፌት ተተኳሪነት

DSpace Repository

Show simple item record

dc.contributor.author መዝገቡ, ባሌከው
dc.date.accessioned 2021-02-23T06:45:38Z
dc.date.available 2021-02-23T06:45:38Z
dc.date.issued 2013-09-05
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/3294
dc.description.abstract የዚህ ጥናት አሊማ በ2004 ዓ.ም. በኢፋዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ታትመው ስራ ሊይ በዋለት የዘጠነኛ እና የአስረኛ ክፌልች አማርኛ መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ የስነ ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘቶች አመራረጥ፣ አቀራረብና አዯረጃጀትን መመርመር ነበር፡፡ የጥናቱን አሊማ ሇማሳካት የቋንቋ ምሁራን ያቀረቧቸውን ንዴፇ ሀሳባዊ መሰረቶች መንዯርዯሪያ በማዴረግ በመማሪያ መጻሕፌቱ የስነ ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘቶች ትኩረት የሆኑትን ዘዬ፣ ንበት፣ አገባብና ሰዋስውን ሇማስተማር የቀረቡ ይዘቶች አመራረጥ፣ አቀራረብና አዯረጃጀት ስር መነሳት ያሇባቸውን ነጥቦች ተመሌክቷሌ፡፡ በጥናቱ ውስጥ የቀረቡ መረጃዎች በሰነዴ ፇተሻ መረጃ መሰብሰቢያ ዘዳ በመሰብሰብ አይነታዊ የምርምር ዘዳን በመጠቀም በገሊጭ ስሌት በጥናቱ የተገኘው ውጤት እንዯሚያመሇክተው የይዘቶቹን አመራረጥ በተመሇከት ከስነ ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘት መርሆዎች ከቀሊሌነት፣ ከግሌፅነት፣ ከተጨባጭነትና ከተገቢነት አንፃር የታየ ሲሆን አብዛኛዎቹ ይዘቶቹም ቀሊሌ፣ ግሌፅ፣ ተጨባጭና ተገቢ መሆናቸው ቢታይም ግሌፅነትና ተጨባጭነት የሚጎዴሊቸው ይዘቶች እንዲለ ተመሌክቷሌ፡፡ የይዘቶቹን አቀራረብ በተመሇከተ በከዝርዝር ወዯ አጠቃሊይ አቀራረብ፣ ከአጠቃሊይ ወዯ ዝርዝር አቀራረብ፣ ውጤት ተኮር አቀራረብና ሂዯት ተኮር የአቀራረብ ስሌት የቀረቡ ይዘቶች ሲኖሩ አንደን የስነ ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘት በተሇያየ የአቀራረብ ስሌት መቅረባቸውም ጭምር ታይቷሌ፡፡ ከአዯረጃጀት አንፃርም በመማሪያ መጻሕፌቱ የተካተቱት የስነ ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘት ትኩረት ከሆኑት ሇሰዋስውና ሇአገባብ በተተኳሪዎቹ መጻሕፌት ውስጥ ሰፉ ሽፊን እንዯተሰጣቸውና ተከታታይነትና ተሇጣጣቂነት ያሊቸው ሲሆን ሇንበትና ዘዬ ብዙም ትኩረት አሇመስጠቱን እንዯ ዯካማ ጎን ተመሌክቷሌ፡፡ በመጨረሻም በመማሪያ መጻሕፌቱ ውስጥ የተስተዋለ ዯካማ ጎኖችን ሇማሻሻሌ ይረዲለ ተብሇው የታመነበቸውን የቋንቋን አንዴነት ሇማሳዯግ ይረደ ዘንዴ ሌክ እንዯ አገባብና ሰዋስው በዘዬና ንበት ሊይ ትኩረት ቢዯረግ፤ የይዘቶቹ ትስስር (ተያያዥነታቸው) ቢገሇፅ፤ በጣም ተቀራራቢ የሆኑ ይዘቶችን መሰረታዊ ሌዩነታቸው በማሳየት አሻሚነታቸው እንዱቀር ቢዯረግ የሚለትና ላልች የመፌትሔ ሀሳቦች ተሰንዝረዋሌ፡፡ en_US
dc.description.sponsorship uog en_US
dc.language.iso other en_US
dc.publisher uog en_US
dc.relation.ispartofseries report;
dc.subject ማርኛ መማሪያ መጻሕፌት ውስጥ የስነ ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘቶች አመራረጥ en_US
dc.title የስነ ትምህርታዊ ሰዋስው ይዘቶች አመራረጥ፣ አቀራረብና አዯረጃጀት ግምገማ በ2004ዓ.ም. ታትመው ስራ ሊይ በዋለት የዘጠነኛና የአስረኛ ክፌሌ አማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፌት ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search in the Repository


Advanced Search

Browse

My Account