mirage

እንደአፍመፍቻ ቋንቋ የ7ኛና 8ኛክፍል የአማርኛ መማሪያ መጽሃፍት ውስጥ የተካተቱ የአንብቦ መረዳት ጥያቄዎች አቀራረብና አደረጃጀት ግምገማ የቀረበ ጥናት

DSpace Repository

Show simple item record

dc.contributor.author ታደሰ, አግማስ
dc.date.accessioned 2021-02-23T06:40:03Z
dc.date.available 2021-02-23T06:40:03Z
dc.date.issued 2012-08-15
dc.identifier.uri http://hdl.handle.net/123456789/3293
dc.description.abstract ጥናቱ በዋናነት መሠረት አድርጎ የተነሳበት ዓላማ እንደአፍ መፍቻ ቋንቋበሚል በተዘጋጀው የ7ኛና 8ኛ ክፍል አማርኛ መማሪያ መጽሃፍት ውስጥ የተካተቱ የአንብቦ መረዳት ጥያቄዎች አደረጃጀትና አቀራረብን መመርመር ነው፡፡ ዓላማውን ለማሳካትም ዓይነታዊ የምርምር ንድፍን ተጠቅሟል፡፡ ለዚህ ጥናት መረጃ የተሠበሰበው በሰነድ ፍተሻ ሲሆን የ7ኛና 8ኛ ክፍልን አማርኛ መጽሃፍት መርሃ ትምህርትን የማስተማሪያ መጽሃፍትንና የተማሪውን መማሪያ መጽሃፍት ተፈትሿል፡፡ የተሰበሰበው መረጃ በዓይነታዊና መጠናዊ የአተናተን ዘዴ ተተንትኗል፡፡ የተሰበሰበው መረጃ ትንተና እንደሚያመለክተው በአማርኛ መጽሃፍት ውስጥ ያሉ ጥያቄዎች አልፎ አልፎ ውስን ችግሮች ከመገኘታቸው በስተቀር ትክክለኛና ተገቢነት እንዳላቸው ታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት የአንብቦ መረዳት ጥያቄዎችን የሚያዘጋጁ ባለሙያዎች አጠናክረው እንዲቀጥሉበት ይረዳል፡፡ en_US
dc.description.sponsorship uog en_US
dc.language.iso other en_US
dc.publisher uog en_US
dc.relation.ispartofseries report;
dc.subject ዓላማውን ለማሳካትም ዓይነታዊ የምርምር ንድፍን ተጠቅሟል en_US
dc.title እንደአፍመፍቻ ቋንቋ የ7ኛና 8ኛክፍል የአማርኛ መማሪያ መጽሃፍት ውስጥ የተካተቱ የአንብቦ መረዳት ጥያቄዎች አቀራረብና አደረጃጀት ግምገማ የቀረበ ጥናት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search in the Repository


Advanced Search

Browse

My Account